Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

  • 1 views


Position: Secretary I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። Job Title: Secretary I Salary: 5,237.00 Education: College Diploma (10+3/Level IV in secretarial Science & Office Management or IT) Total work experience after graduation: None Additional Requirements: COC Required No.: As Required ማሳሰቢያ፡ 1. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 2. በኃላፊነት ለወጣው ማስታወቂያ የስልክ አበል፣ የማኔጅመንት አበል እና የትራንስፖርት አቅርቦት 3. በስራ መደቡ ላይ የሚወዳደሩ አመልካቾች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በ2010 ዓ.ም እና በኋላ መሆን አለበት 4. የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት 5. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሜክሲኮ በሚገኘው አዲሱ ኬኬር ህንፃ በሆነው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ኃይል ምደባ ቢሮ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለ።