About 6 results

Email Me Jobs like This

የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

 • አካውንታንት I
 • 0 ዓመት
 • Addis Ababa

የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንት I ደረጃ፡ VIII የመነሻ ደመወዝ፡ 3,934 የደመወዝ አከፋፈል ሁኔታ፡ የመጀመሪያ ዓመት ክፍያ 3,526፣ ሁለተኛ ዓመት ክፍያ 3,729፣ ሶስተኛ ዓመት ክፍያ 3,934 ብዛት፡ 1 የስራ ቦታ፡ ልደታ የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት አግባብነት ያለው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም ከlevel 1 እስከ level V ከሆነ የሲኦሲ ውጤት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 011 273 36 98

 • 16 minutes ago
 • 14 views
 • Feb, 28/2020 (8 days left)

Job Detail

EthioChicken

 • Junior Accountant
 • 0 year
 • Addis Ababa

Job Summary: The Junior Accountant, under the supervision of Accounts Receivable Manager, is responsible for Raising CRV and checking the existence of sufficient documentation for sales transactions and recording of that transaction on the finance database. Duties and responsibilities Ensure for existence of sufficient financial documentation for collection and sales transactions before recording: Ensure proper implementation and compliance of company policies and procedures in place. Raise Cash Receipt Voucher (CRV) for cash collection in advance: Maintain updated and correct posting for collection and invoices: Maintain proper filing of CRV and sales invoices with related attachments: Assists external auditors in providing the necessary documents as required by the auditors: Perform related duties as assigned by the supervisor. Competences Ability to lead and support staff under his/her supervision Excellent verbal and written communication skills, including ability to effectively communicate with internal and external customers/suppliers Excellent knowledge of Peach tree Accounting Software and ERP is advantageous. Excellent computer proficiency (MS Office – Word, Excel and Outlook) Must be able to work under pressure and meet deadlines, while maintaining a positive attitude and providing exemplary customer service Ability to work independently and carry out assignments by ensuring completion within parameters of instructions given, prescribed routines, and standard accepted practices Qualifications BA Degree in Accounting. Knowledge of Peachtree Accounting Software Excellent Computer Proficiency Experience 0 years work experience

 • 3 days ago
 • 242 views
 • Feb, 26/2020 (6 days left)

Job Detail

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

 • የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ I
 • 0 ዓመት
 • Addis Ababa

መስፈርት፡ የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ I የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 8.6/አአ3-184 ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,934 ብር ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ የመመዝገቢያ ቦታ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ጫፍ በሚገኘው ያሬድ አረጋዊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል በማስታወቂያው ላይ የተመለከተው በአዲሱ የነጥብ የስራ ምዘናና የደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት የሚከፈል ይሆናል ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን፡ www.erpa.gov.et ይመልከቱ ስልክ ቁጥር፡ 011 4 70 55 85

 • 5 days ago
 • 153 views
 • Feb, 23/2020 (3 days left)

Job Detail

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

 • አካውንታንት
 • 0 ዓመት
 • Addis Ababa

መስፈርት፡ የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንት የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 8.6/አአ3-186፣187 ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,934 ብር ብዛት፡ 2 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ የመመዝገቢያ ቦታ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ጫፍ በሚገኘው ያሬድ አረጋዊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል በማስታወቂያው ላይ የተመለከተው በአዲሱ የነጥብ የስራ ምዘናና የደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት የሚከፈል ይሆናል ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን፡ www.erpa.gov.et ይመልከቱ ስልክ ቁጥር፡ 011 4 70 55 85

 • 5 days ago
 • 120 views
 • Feb, 23/2020 (3 days left)

Job Detail

የውሃ ልማት ኮሚሽን

 • ጉዳይ አስፈጻሚ II
 • 0 ዓመት
 • Addis Ababa

መስፈርት: የስራ መደብ፡ ጉዳይ አስፈጻሚ II ብዛት፡ 1 የስራ መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 2.2/ው/ል/ኮ-321 ደመወዝ፡ 3,333 ደረጃ፡ VII ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ክፍል፡ የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ማሳሰቢያ፡ 1. የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ 2. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 3. አድራሻ፡ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና ካፒታል ሆቴል አጠገብ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ግቢ፣ 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 210 4. የፈተና ቀን፡ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። 5. አመልካቾች የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ፣ ትራንስክሪፕት፣ የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 6. ከላይ የተገለጸውን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ በላይ ያላችሁ እና ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታ ጋር አግባብነት ያለው ከሆነ መወዳደር ትችላላችሁ። 7. የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት እንዲሁም ሲከፈላችሁ የነበረው ደመወዝ መገለጽ ያለበት ሲሆን ከግል ድርጅቶች የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር እና ጡረታ ከደመወዛችሁ ላይ እየተቀነሰ ለሚመለከተው አካል ገቢ መደረጉ መገለጽ አለበት። 8. ተወዳዳሪዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል። ለበለጠ መረጃ፡ 011 6 63 65 08 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

 • 5 days ago
 • 142 views
 • Feb, 23/2020 (3 days left)

Job Detail

የውሃ ልማት ኮሚሽን

 • የንብረት ስራ አመራር ባለሙያ I
 • 0 ዓመት
 • Addis Ababa

መስፈርት: የስራ መደብ፡ የንብረት ስራ አመራር ባለሙያ I ብዛት፡ 2 የስራ መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 2.2/ው/ል/ኮ-282፤283 ደመወዝ፡ 3,526 ደረጃ፡ VIII ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ተዛማጅ መስክ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ክፍል፡ የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ማሳሰቢያ፡ 1. የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ 2. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 3. አድራሻ፡ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና ካፒታል ሆቴል አጠገብ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ግቢ፣ 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 210 4. የፈተና ቀን፡ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። 5. አመልካቾች የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ፣ ትራንስክሪፕት፣ የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 6. ከላይ የተገለጸውን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ በላይ ያላችሁ እና ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታ ጋር አግባብነት ያለው ከሆነ መወዳደር ትችላላችሁ። 7. የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት እንዲሁም ሲከፈላችሁ የነበረው ደመወዝ መገለጽ ያለበት ሲሆን ከግል ድርጅቶች የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር እና ጡረታ ከደመወዛችሁ ላይ እየተቀነሰ ለሚመለከተው አካል ገቢ መደረጉ መገለጽ አለበት። ለበለጠ መረጃ፡ 011 6 63 65 08 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

 • 5 days ago
 • 160 views
 • Feb, 23/2020 (3 days left)

Job Detail