Gofere Sportswear Manufacturing
Verified
የልብስ ስፌት ባለሞያ
kality Gebrel, Addis Abeba - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
1 Years
Salary
Attractive Salary
Deadline
Closed
ጎፈሬ (Gofere Sport Wear Manaufacturing) በልብስ ማምረት መስክ ላይ ልምድ ያላቸው ብቁ የልብስ ስፌት ኦፐሬተሮችን ለመቅጠር ይፈልጋል።
ዋና ዋና ተግባራት
- የልብስ ስፌት ማሽኖችን በትክክል መጠቀም
- የስራ መመሪያና የጥራት መስፈርቶችን መከተል
- በተመደበው ጊዜ ውስጥ ስራን ማጠናቀቅ
- የስራ ቦታ ንፅህናን መጠበቅ
- ከቡድን ጋር በትብብር መስራት
የተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች
- ቢያንስ 1 ዓመት የልብስ ስፌት ልምድ
- የኢንዱስትሪ ወይም የቤት ስፌት ማሽን ልምድ ወይም በቱታ እና በቲሸርትላይ የሰራ/ች
በቱታ እና በቲሸርት ስራ የሰራ/ችጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት
- በፍጥነት እና ትክክለኛነት መስራት የሚችል
- መመሪያ መቀበልና መፈፀም የሚችል
ደሞዝ - በስምምነት
ፆታ- አይለይም
የቅጥር ብዛት: 20+
Quick Actions
Share Vacancy