Sorry, This Job is expired!

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

1 views



Position: ጠቅላላ ሀኪም (Gp)
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Dire Dawa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጠቅላላ ሀኪም (Gp) የስራ ክፍል፡ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ደረጃ፡ ፕሳ 4/1 ደመወዝ፡ 6,179.00 ብዛት፡ 2 የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 8.31/ድሬ-2265-2266 የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በህክምና ሞያ (Medical Doctor) የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ 1. አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ CV፣ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል። 2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ከገቢዎች ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኋል። 3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ 4. ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት 5. ደመወዙ በJEG የደመወዝ እስኬል መሸጋገሪያ መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን 6. የምዝገባ ቦታ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር B-4 ወይም አዲስ አበባ አሜሪካን ኤንባሲ ፊት ለፊት የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ግቢ 7. ለሁሉም የስራ መደቦች የሚሰጠው ፈተና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ብቻ መሆኑን በማክበር እናገልጻለን። ስልክ ቁጥር፡ 0116 39 02 22/ 0911 16 16 50/ 0111 26 01 24 ፋክስ፡ 011 6 39 02 23 አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን በተመለከተ በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል