Sorry, This Job is expired!

ዮናታን ቢቲ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

ዮናታን ቢቲ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

1 views



Position: አካውንታንት
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ድርጅታችን ዮናታን ቢቲ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እና ኤም.ጂ ጂብሰም ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ባልው ክፍት የስራ ባታ ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መስፈርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንት ብዛት፡ 4 ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆኖ ፋብሪካ ላይ የሰራ/ች ደመወዝ፡ በስምምነት ጾታ፡ አይለይም ከላይ የተቀመጠውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት የድርጅታችን የሰው ኃይል አስተዳደር ቢር እና ፒያሳ ኢትዮ ሴራሚክስ ወረጅ ብሎ ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 011 2 70 70 30 ወይም 0911 51 68 43