Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ዓይነ ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር

1 views



Position: ፕሮጀክት አስተባባሪ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ማህበራችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት አስተባባሪ ብዛት፡ 1 /አንድ/ የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ በሶሾሎጂ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክ፣ በቢዝነስ ወይም በሳይኮሎጂ በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቀ/ች 4 ዓመት የስራ ልምድ በሁለተኛ ዲግሪ ለተመረቀ/ች 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በግል ድርጅቶች ውስጥ አካል ጉዳተኞችን በሚመለከቱ ፕሮግራሞች ወይም ፕሮጀክቶች ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት ደመወዝ፡ 6,250.00 ብር እና 500.00 ብር የትራንስፖርት አበል የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ከየካቲት ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማህበሩ!