Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

1 views



Position: ሹፌር I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት፡ የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌር I የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 8.6/አአ3-71 ደረጃ፡ VI ደመወዝ፡ 2,799 ብር ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በቀድሞ 12ኛ ክፍል በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም አውቶ መንጃ ፈቃድ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ የመመዝገቢያ ቦታ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ጫፍ በሚገኘው ያሬድ አረጋዊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል በማስታወቂያው ላይ የተመለከተው በአዲሱ የነጥብ የስራ ምዘናና የደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት የሚከፈል ይሆናል ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ የስራ ልምድ ላላቸው ቅድሚያ ይሰጣል ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን፡ www.erpa.gov.et ይመልከቱ ስልክ ቁጥር፡ 011 4 70 55 85