Sorry, This Job is expired!

የውሃ ልማት ኮሚሽን

የውሃ ልማት ኮሚሽን

1 views



Position: የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት: የስራ መደብ፡ የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ I ብዛት፡ 1 የስራ መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 2.2/ው/ል/ኮ-252 ደመወዝ፡ 2,759 ደረጃ፡ VI ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በሪከርድ ማኔጅመንት፣ በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ክፍል፡ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ማሳሰቢያ፡ 1. የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ 2. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 3. አድራሻ፡ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና ካፒታል ሆቴል አጠገብ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ግቢ፣ 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 210 4. የፈተና ቀን፡ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። 5. አመልካቾች የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ፣ ትራንስክሪፕት፣ የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 6. ከላይ የተገለጸውን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ በላይ ያላችሁ እና ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታ ጋር አግባብነት ያለው ከሆነ መወዳደር ትችላላችሁ። 7. የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት እንዲሁም ሲከፈላችሁ የነበረው ደመወዝ መገለጽ ያለበት ሲሆን ከግል ድርጅቶች የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር እና ጡረታ ከደመወዛችሁ ላይ እየተቀነሰ ለሚመለከተው አካል ገቢ መደረጉ መገለጽ አለበት። 8. ተወዳዳሪዎች የብቃት ማረጋገጫ // ማቅረብ ይጠበቅባችኋል። ለበለጠ መረጃ፡ 011 6 63 65 08 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።