Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን

1 views



Position: ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ኦፊሰር
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ የውጪ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ኦፊሰር መስፈርት 1፡ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም ኤ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በፐብሊክ ሪሌሽን ኤንድ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን፣ በብሮድካስት ጆርናሊዝም፣ በጆርናሊዝም ኤንድ ኮሚኒኬሽን፣ በጆርናሊዝም ኤንድ ኮሚኒኬሽን ፐብሊክ ሪሌሽን ኤንድ ስርትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን፣ በፕሪንት ኤንድ ኦንላይን ኮሙኒኬሽን፣ በሚዲያ ኤንድ ኮሙኒኬሽን የስራ ልምድ፡ አይጠይቅም መስፈርት 2፡ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ ኤ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በጆርናሊዝም ኤንድ ኮሙኒኬሽን፣ አማርኛ እንግሊዘኛ ቋንቋ ሊትሬቸር፣ በፖለቲካል ሳይንስ ኤንድ ኢንተርናሽናል ሪሌሽን የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ብዛት፡ 2 ደረጃ፡ IX ደመወዝ፡ 5,376 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኩለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና ይስራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 206 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።