Sorry, This Job is expired!

የፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ

1 views



Position: የህግ ባለሙያ III
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ መጠሪያ፡ የህግ ባለሙያ III ደረጃ፡ XII ደመወዝ፡ 6,481 የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ብዛት፡ 1 የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ ምዝገባው ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:30 እንዲሁም ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11፡00 ሰዓት የሚካሄድ ይሆናል። የምዝገባው ቦታ በፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከኬኬር ሕንጻ ዝቅ ብሎ ወይም ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ከሚገኘው ሰማን ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ከግል ድርጅቶች የተሰጡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያሳይ ማስረጃ መቅረብ አለበት። አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ አመልካቾች የመልካም ስነ-ምግባር ማረጋገጫ ከሰሩበት መስሪያ ቤት አጽፈው መምጣት አለባቸው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 011 5 57 50 61