Sorry, This Job is expired!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

1 views



Position: የሰው ሀብት አስተዳደር ሰራተኛ III
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ሰራተኛ III የስራ ደረጃ፡ X ደመወዝ፡ 4,851 ብዛት፡ 1 የትምህርት ዓይነትና ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ በማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዲፕሎማ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አመልካቾች የስራ ልምድ ለሚጠይቁ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለጨረሱ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዝቅተኛ ተፈላጊ በላይ የሚጠይቁ የትምህርት ዝግጅቶች ለውድድር መቅረብ አይችሉም። የምዝገባ ቦታ ሜክሲኮ ሰንጋ ተር 40/60 ኮንዶሚንየም ፊት ለፊት ዮቤክ ሕንጻ 8ኛ ፎቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 557 91 99