Sorry, This Job is expired!

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

1 views



Position: የጥገናና ቴክኒካል ድጋፍ ባለሙያ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ኤጀንሲያችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥገናና ቴክኒካል ድጋፍ ባለሙያ I ደረጃ፡ ብዛት፡ 1 ደመወዝ፡ 7,142.00 ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ሲስተም / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪና 2 ዓመት ወይም ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪና 0 ዓመት ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ/ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት /ሁለተኛ ዲግሪና 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት ከተጠቀሰው በላይ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል የመመዝገቢያ ቦታ፡ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ቦምማርሊን አደባባይ የውሀ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ኮርፖሬሽን ህንጻ 5ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 011 6 67 23 25