Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

1 views



Position: ሴክሬታሪ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I ደረጃ፡ VII ተፈላጊ ችሎታ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ አይቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣ አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ፣ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተራይዝ ሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ካስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ /ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ ሲስተም /ኦፊስ አድሚኒስትሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬቲቭና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሳፖርት ድራይቭ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 የማረጋገጫ /10+3/ 0 ዓመት የስራ ልምድ ክፍት የስራ መደብ ብዛት፡ 5 (አምስት) ደመወዝ፡ 3,333 ማሳሰቢያ፡ - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የትምህርት ዝግጅትም ሆነ የስራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው ሊሆን ይገባል - በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል - በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል - ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ /Level/ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል - አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ባለው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን - በተጨማሪም በዩኒቨርስቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/ የዩኒቨርስቲው የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት - ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2:15 - 6:15 ከሰዓት 7:15 - 11:15 - አርብ ጠዋት 2:15 - 5:45 ከሰዓት 7:45 - 11:15 ስልክ ቁጥር፡ 011 6 46 23 47 ፖ.ሳ.ቁ፡ 5648