Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

1 views



Position: ፕሮቶኮል ባለሙያ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮቶኮል ባለሙያ I ደረጃ፡ VIII ተፈላጊ ችሎታ፡ ሆቴል ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግንኙነት የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት ክፍት የስራ መደብ ብዛት፡ 1 (አንድ) ደመወዝ፡ 3,526 ማሳሰቢያ፡ - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የትምህርት ዝግጅትም ሆነ የስራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው ሊሆን ይገባል - በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል - በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል - ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ /Level/ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል - አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ባለው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን - በተጨማሪም በዩኒቨርስቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/ የዩኒቨርስቲው የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት - ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2:15 - 6:15 ከሰዓት 7:15 - 11:15 - አርብ ጠዋት 2:15 - 5:45 ከሰዓት 7:45 - 11:15 ስልክ ቁጥር፡ 011 6 46 23 47 ፖ.ሳ.ቁ፡ 5648