Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

1 views



Position: የግብርና ተመራማሪ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊ አመልካችቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ለመወዳደር የሚፈልጉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ፣ ቦታና ሁኔታ ማመልከት ይችላሉ። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግብርና ተመራማሪ ተፈላጊ ችሎታ፡ በዕጽዋት ተባይ (Plant Entomology) የሙያ መስክ ፒ.ኤች.ዲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ቢቻል በምርምር ላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና የምርምር ጽሁፍ ያሳተመ/ች ማሳሰቢያ፡ 1. የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት 2. የምዝገባው ቦታ በኢንስቲትዩቱ ዋና መስሪያ ቤት በሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ዶ/ር ስሜ ደበላ ህይንጻ 3. በሁለተኛ ዲግሪ ለግብርና ተመራማሪነት የሚያመለክቱ የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ ለሴት 3.00 ለወንድ 3.25 እና በላይ 4. የግብርና ተመራማሪ ደመወዝ በግብርና ተመራማሪዎች የደመወዝ ስኬል መሰረት ሆኖ ከሐምሌ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ በዋለው በአዲሱ በነጥብ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል መሰረት 5. የስራ ቦታ ስራው ባለበት ምርምር ማዕከል 6. አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው፣ ለሚወዳደሩበት የስራ መደብ ኢንስቲትዩቱ ያዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ መሙላት፣ አግባብነት ያለው ካሪኩለም ቪቴ (CV) የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ መቅረግ አለበት፤ አመልካቾች በቂ ስልክ ወይም አማራጭ አድራሻ በማመልከቻቸው ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል። 7. ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በግንባር እየቀረቡ፣ በወኪል ወይም በፖ.ሣ.ቁ 2003 (አዲስ አበባ) ልከው መመዝገብ ይችላሉ። 8. የምዝገባ ቦታ አድራሻ፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ መገናኛ አካባቢ ወረዳ 6 በአምቼ ኩባንያ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ወይም በኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ በኩል ወረድ ብሎ ነው። 9. ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ። 10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 46 01 74 ወይም 0116 45 44 41 መደወል ይቻላል።