Sorry, This Job is expired!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

1 views



Position: ሪፖርተር I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደብ ላይ በህጉ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ ሪፖርተር I ደመወዝ፡ 3,526.00 ለስራ መደቡ የሚፈለግ የትምህርት ዓይነት እና የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ ቋንቋና በስነ-ጽሁፍ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ብዛት፡ 3 የስራ ክፍሉ፡ ሂውማኒቲስ ጋዜጠኝነትና ቋንቋዎች ጥናት ኮሚኒኬሽን አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች 1. የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ ኦሪጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ 2. በሌቭል ደረጃ የሚሰጡ የትምህርት ማስረጃዎች ሲኦሲ /COC/ማቅረብ የሚችል 3. መልቀቂያና የስነ ምግባር ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል 4. ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ትራንስክሪብት ማቅረብ የሚችል 5. የምዝገባ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ስራ አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01) ልዩ ጉዳዮች፡ 1. ጾታ አይለይም 2. ለተወዳዳሪዎች የጽሁፍ፣ የተግባር እና የቃለ መጠየቅ ፈተና ይሰጣል 3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ 4. የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ