Sorry, This Job is expired!

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

1 views



Position: አውቶ መካኒክ ባለሙያ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ ባለሙያ ደመወዝ፡ 4,828 የትምህርት ዝግጅት፡ በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም የቅድመ ኮሌጅ መሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶሞቲቭ ሜቴናንስ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ሌቭል 10+1፣ 10+2፣ 10+3 (የኮሌጅ ዲፕሎማ) ያለው እና COC ያቀረበ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ብዛት፡ በአውቶሞቲቭ ሜቴናንስ የስራ መደቦች ላይ የተገኘ የስራ ልምድ 10/8/6/5/4 ዓመት ብዛት፡ 1 ስለሆነም ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 (ስድስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ 1. ለስራ መደቡ የምታመለክቱ አመልካቾች ከምትሰሩበት መስሪያ ቤት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለበት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባኋል። 2. አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባችሁ። 3. የሚቀርበው የስራ ልምድ ከግል መ/ቤት የተገኘ ከሆነ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 4. የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ተመራቂዎች የብቃት ሰርተፍኬት COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። 5. የምዝገባ ቦታ መገናኛ ለም ሆቴል ኮሜት ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 906 ስልክ ቁጥር 011 667 49 97