Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን

  • 1 views


Position: የስታንዳርድ፣ ጋይድላይንና ግንዛቤ ማስጨበጫ ባለሙያ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የስታንዳርድ፣ ጋይድላይንና ግንዛቤ ማስጨበጫ ባለሙያ I ደመወዝ፡ 3,526.00 ብዛት፡ 2 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በኤሌክትሪካል፣ በሜካኒካል፣በኢንዱስትሪያል፣ በሕንፃ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ይላት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርትና ከዚያ በላይ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በባለስልጣኑ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 24 በመቅረብ አስፈላጊውን ማስረጃና ሲቪ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - በሌብል ለተመረቁ COC ያስፈልጋል። ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 011 550 77 33/35 ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ሳጂዳ ቢዝነስ ሴንተር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 24