Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት

  • 1 views


Position: ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ II
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስተሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IES 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation - ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF)) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ሊንስፔክሽን እና ለሰርተፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /10/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ II ደመወዝ፡ 5,358.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ፡ - ዲፕሎማ - ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት - 4 ዓመት በንብረት ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ጾታ፡ አይለይም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ አድራሻ፡ - ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፣ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 - ስልክ ቁጥር፡፡0116 67 09 94/0118 33 37 70 - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ