Sorry, This Job is expired!

የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን

1 views



Position: የጽዳት ሠራተኛ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጽዳት ሠራተኛ ብዛት፡ 1 ደመወዝ፡ 1,100 የትምህርት ዝግጅት፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ - የመመዝገቢያ ቦታ፡ እርቼ ከስቴዲየም ወደ ግሎባል መሄጃ መንገድ 2ኛ የባቡር ፌርማታ መውረጃ የቀድሞ ኮንስራክሽን ሚኒስቴር የነበረው ህንፃ ቢሮ ቁጥር 505 - የምዝገባ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ነው። - አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። - በስራ ልምድ የምትወዳደሩ አመልካቾች የስነ-ምግባር ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ!