Sorry, This Job is expired!

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

  • 1 views


Position: የአበል ክፍያ ሰራተኛ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: bale - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኙትን አሰላ፣ ሻሸመኔ እና ባሌ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የአበል ክፍያ ሰራተኛ ደመወዝ፡ 2,799.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ - በማኔጀመንት፣ በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ - 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ ባሌ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3/ እና ከዚያ በላይ ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ሊኖራቸው ይገባል፤ በተጨማሪም - ጾታ አይለይም - ለስራ መደቡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 1 /አንድ/ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀኖች በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። - በሌቭል ደረጃ የተመረቁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ቦታ፡ - አመልካቾች ባሌ ሮቤ ሐረር ሆቴል ፊት ለፊት መሃመዶ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ ስልክ ቁጥር፡ 022 244 11 79/ 022 865 04 54