Sorry, This Job is expired!

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

1 views



Position: የንብረት ምዝገባ ቁጥጥር ሰራተኛ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Adama - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኙትን አሰላ፣ ሻሸመኔ እና ባሌ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባ ቁጥጥር ሰራተኛ I ደመወዝ፡ 2,799.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ - ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክሪዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ፕሮክሪዩርመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲንክስ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ዓለም አቀፍ ንግድ፣ ፕሮክሪዩመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክሪዩመንት ኤንድ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጀስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስና ፕሮክሪዩመንት፣ ኮፕሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ኢንሹራንስ፣ ህዝብ አስተዳደር - 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ አዳማ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3 እና ከዚያ በላይ ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ሊኖራቸው ይገባል፤ በተጨማሪም - ጾታ አይለይም - ለስራ መደቡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 1 /አንድ/ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀኖች በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። - በሌቭል ደረጃ የተመረቁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ቦታ፡ - አመልካቾች የመመዝገቢያ ቦታ አዳማ ከተማ ከ04 ቀበሌ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ብላክ ሮዝ ካፌና ሬስቶራንት አለፍ ብሎ በሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ፤ አዳማ ስልክ ቁጥር፡ 022 111 07 52