Sorry, This Job is expired!

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

1 views



Position: ሴክሬታሪ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Adama - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኙትን አሰላ፣ ሻሸመኔ እና ባሌ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I ደመወዝ፡ 3,333.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ - የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ አይቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣ አይሲቲ ሰፖርትና ሲስተም ሰርቪስ፣ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክትና ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ/ሲስተምና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ ሲስተም/ኦፊስ አድሚኒስትሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬቲቭና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሰፖርት ድራይቭ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም - 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ አዳማ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ሊኖራቸው ይገባል፤ በተጨማሪም - ጾታ አይለይም - ለስራ መደቡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 1 /አንድ/ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀኖች በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። - በሌቭል ደረጃ የተመረቁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ቦታ፡ - አመልካቾች የመመዝገቢያ ቦታ አዳማ ከተማ ከ04 ቀበሌ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ብላክ ሮዝ ካፌና ሬስቶራንት አለፍ ብሎ በሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ፤ አዳማ ስልክ ቁጥር፡ 022 111 07 52