Sorry, This Job is expired!

ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት

  • 1 views


Position: ራዲየሽን ኦፕሬተር
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ራዲየሽን ኦፕሬተር ደመወዝ፡ 2,344 ብዛት፡ 1 የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በፊዚክስ፣ በኬሚስትሪ፣ በራዲዮሎጂ፣ በኤሌክትሪሲቲ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ ማዕከል /አዲስ አበባ/ ማሳሰቢያ፡ - የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት - ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማመልከት ይችላሉ። - በሌቭልና በዲፕሎማ የምታመለክቱ ተወዳደሪዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል። - የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት ይገልጻል። - አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ሰዓት ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል። - ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት። የመመዝገቢያ ቦታ እና ለተጨማሪ መረጃ፡ - ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት፡ ልዩ ቦታ ቃሊቲ ገብርኤል ከ40/60 ኮንዶሚኒየም ጀርባ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 ስልክ ቁጥር፡ 011 4 39 62 82