Sorry, This Job is expired!

ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት

  • 1 views


Position: የሶፍትዌር ፕሮግራመር I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሶፍትዌር ፕሮግራመር I ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 2 የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ማሳሰቢያ፡ - የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት - ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማመልከት ይችላሉ። - በሌቭልና በዲፕሎማ የምታመለክቱ ተወዳደሪዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል። - የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት ይገልጻል። - አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ሰዓት ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል። - ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት። የመመዝገቢያ ቦታ እና ለተጨማሪ መረጃ፡ - ብሔራዊ የቆላ ዝንብና ገንዲ በሽታ መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት፡ ልዩ ቦታ ቃሊቲ ገብርኤል ከ40/60 ኮንዶሚኒየም ጀርባ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 ስልክ ቁጥር፡ 011 4 39 62 82