Sorry, This Job is expired!

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ

  • 1 views


Position: የግዥ አፈጻጸምና ንብረት ማስወገድ አቤቱታ አጣሪና የውሳኔ ሃሳብ አዘጋጅ ባለሙያ II
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዥ አፈጻጸምና ንብረት ማስወገድ አቤቱታ አጣሪና የውሳኔ ሃሳብ አዘጋጅ ባለሙያ II መነሻ የወር ደመወዝ፡ 4,609.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በህግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማሳሰቢያ፡ - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ - የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት - የመመዝገቢያው ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት አጠገብ በሚገኘው የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ቁጥር 10፣ ቢሮ ቁጥር 101 ይሆናል። - የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገልጻል። - ከተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ በተጨማሪ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሰረት ለስራ መደቡ የሚያሟሉ ቀንርበው መመዝገብ ይችላሉ። - ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ለመመዝገብ ከደረጃ1 እስከ ደረጃ V ማስረጃ ይዛችሁ የምትቀርቡ ዕጩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው። - መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። - አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው። ስልክ ቁጥር፡፡011 1 22 67 01 በተቋሙ የሚቀርቡ አገልግሎቶች የሰርቪስ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ የካፍቴሪያ አገልግሎት፣ ከስራ ጋር ተዛማጅነት ያላቸው የአጭርና የረዥም ጊዜ ስልጠና እና ተቋማዊ ሰላም ያለው