Sorry, This Job is expired!

ትራንስፖርት ሚኒስቴር

ትራንስፖርት ሚኒስቴር

  • 1 views


Position: የዌብሳይት አድሚኒስትሬተር II
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የዌብሳይት አድሚኒስትሬተር II ብዛት፡ 1 የመደብ ቁጥር፡ ትራ/ሚ-235 ደረጃ፡ IX ደመወዝ፡ 4,609.00 ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ዌብ አድሚኒስትሬሽን የትምህርት መስክና 3 ዓመት በዌብ አድሚኒስትሬተር የስራ/ች ከዚህ በላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻና CV ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል። የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዋናው ፖስታ ቤት በሚገኝበት የሚኒስቴር መስሪያ ቤት በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።