Sorry, This Job is expired!

Nigat Mechanical Engineering Share Company

  • 1 views


Position: ሴክሬታሪ
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት - ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በሴክሬተርያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ቢያንስ /10+2/ ሰርተፍኬትና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ስለሆነም መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማስረጃቸውን ዋና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ፋብሪካችን አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 296 በመላክ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። አድራሻ፡ ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ ስልክ ቁጥር፡ 011 646 30 40 ፖስታ፡ 296 ፋክስ፡ 0116 47 95 69