Sorry, This Job is expired!

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

  • 1 views


Position: የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: ቡራዩ - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት - ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ተመርቆ/ቃ በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች የስራ ቦታ፡ ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር) አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ካዛንቺስ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground Floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥር ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 284 22 06 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።