Sorry, This Job is expired!

የመላው አፍሪካ ስጋ ደዌ ቲቢ መከላከያና ትምህርት መስጫ ማዕከል /አለርት/

  • 1 views


Position: ሜዲካል ስፔሻሊስት ኢመርጀንሲ ሜድስን ኤንድ ክሪቲካል ኬር
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የመላው አፍሪካ ስጋ ደዌ ቲቢ መከላከያና ትምህርት መስጫ ማዕከል /አለርት/ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሜዲካል ስፔሻሊስት ኢመርጀንሲ ሜድስን ኤንድ ክሪቲካል ኬር የወር ደመወዝ፡ 10,024.00 ጾታ፡ አይለይም ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በህክምና ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው፣ 1 ዓመት የኢንተርንሺፕ ያጠናቀቀና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ በተጨማሪ በሙያው ከ1 እስከ 2 ዓመት የድህረ ምረቃ ስልጠና የወሰደ ለስራ መደቡ የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞች፡ - በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ፣ እንዲሁም በማዕከሉ ነጻ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል . የትምህርትና የሙያ ፍቃድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ . የምዝገባ ቦታ፡ በማዕከሉ ቅጥር ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 165 በመላክ መመዝገብ ይቻላል። የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ አርብ ቀን የማዕከሉ የስራ መውጫ 10፡00 ሰዓት መሆኑን እንገልጻለን። አድራሻ፡ አየር ጤና ሳይደርስ የቀድሞ ዘነበወርቅ ሆስፒታል ስልክ ቁጥር፡ 0118 96 38 21