Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ

  • 1 views


Position: የሪከርድና ማኅደር ሠራተኛ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሪከርድና ማኅደር ሠራተኛ I የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ የትምህርት ዓይነት፡ በሪከርድ ማኔጅመንት፣ በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ደመወዝ፡ 2,799.00 ብዛት፡ 2 ማሳሰቢያ፡ - ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ። - የምዝገባ ቦታ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁ. 110-C - አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ለስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። - የፈተና ቀንና ቦታ በኤጀንሲው የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይገለጻል። - የኮምፒውተር ችሎታ ያለው - በLevel የትምህርት ደረጃ የምትወዳደሩ ተወዳዳሪዎች COC ማቅረብ ያስፈልጋል። - ሴቶች እንዲመዘገቡ ይበረታታሉ። አድራሻ፡ መገናኛ ከአምቼ ኩባንያ አጠገብ ስልክ ቁጥር፡ 0116 45 93 07