Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን

  • 1 views


Position: የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር I ደመወዝ፡ 9,056 ብር ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪይ ዲግሪና 10 ዓመት፣ የማስተሬት ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢይ፡ - ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደብ ለመወዳደር የምትፈልጉና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ (CV) ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። - ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ - የመመዝገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይካሄዳል። - የመመዝገቢያ ቦታ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ጫፍ በሚገኘው ያሬድ አረጋዊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይሆናል። - በነባሩና በአዲሱ ደመወዝ መካከል ያለው ልዩነት በአዲሱ የደመወዝ መሸጋገሪያ ስኬል መመሪያ መሠረት የሚከፈል ይሆናል። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። ኢ-ሜል፡ segnidegefu@gmail.com በማለት መላክ ይችላሉ ስልክ ቁጥር፡ 0114 70 55 85