Sorry, This Job is expired!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

  • 1 views


Position: Lawyer III
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። Job Title: Lawyer III Salary: 17,733.00 Alternative I Education: 1st Degree in Law Total work experience after graduation: 6 years of experience in the Law profession after placement with Degree Alternative II Education: 2nd Degree in Law Total work experience after graduation: 4 years experience in Law profession after placement with Degree Additional Requirements: Competency Test Required No.: As Required ማሳሰቢያ፡ 1. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 2. በኃላፊነት ለወጣው ማስታወቂያ የስልክ አበል፣ የማኔጅመንት አበል እና የትራንስፖርት አቅርቦት 3. የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት 4. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሜክሲኮ በሚገኘው አዲሱ ኬኬር ህንፃ በሆነው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ኃይል ምደባ ቢሮ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለ።