Sorry, This Job is expired!

አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር

አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር

  • 1 views


Position: የላብራቶሪ ቴክኒሽያን
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

አንበሳ ጫማ አክሲዩን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ በደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የላብራቶሪ ቴክኒሽያን ተፈላጊ የትምርህት ደረጃና የስራ ልምድ፡በላብራቶሪ ቴክኒሻን የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ያላት የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ ጾታ፡ አይለይም የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት ደመወዝ፡ በስምምነት ብዛት፡ 1 ለስራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። የስራ አድራሻ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ስልክ ቁጥር፡ 0114 71 54 54 ወይም 0114 71 69 97