Sorry, This Job is expired!

ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት

ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት

  • 1 views


Position: አካውንታንት
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ አካውንታንት የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የስራ ልምድ፡ ከ2 ዓመት በላይ ጾታ፡ አይለይም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ብዛት፡ አንድ ደመወዝ፡ በስምምነት መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ፣ ፔፕሲ ሞሐ ለስለሳ መጠጦች ፋብሪካ ጎን በሚገኘው ዘነበ ፎሬው የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት ግቢ ውስጥ ባለው ዋና መስሪይ ቤታችን፣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በአካል እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።