ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ ጁኒየር አካውንታንት የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ጾታ፡ አይለይም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ብዛት፡ አንድ ደመወዝ፡ በስምምነት መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ፣ ፔፕሲ ሞሐ ለስለሳ መጠጦች ፋብሪካ ጎን በሚገኘው ዘነበ ፎሬው የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት ግቢ ውስጥ ባለው ዋና መስሪይ ቤታችን፣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በአካል እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።