Sorry, This Job is expired!

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

  • 1 views


Position: ግዥ ባለሙያ II
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ ግዥ ባለሙያ II ደመወዝ፡ 4,150 ብዛት፡ 2 የስራ ቦታ፡ ልደታ የቅጥር ሁኔታ፡በቋሚነት አግባብ ያለው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ በግዥ ሙያ/በተዛማጅ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ - የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም ከLevel 1 እስከ Level 4 ከሆነ የሲኦሲ ውጤት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።