Sorry, This Job is expired!

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

  • 1 views


Position: ሹፌር III
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ ሹፌር III ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 1 የስራ ቦታ፡ ልደታ፣ ጦርሃይሎች፣ ቦሌ፣ ቃሊቲ የቅጥር ሁኔታ፡በቋሚነት አግባብ ያለው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በቀድሞው 12ኛ ክፍል፤ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ በድሮ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ /በአዲሱ ህዝብ 2/ ያለው እና የ1 ዓመት ስልጠና ያለው 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ - የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም ከLevel 1 እስከ Level 4 ከሆነ የሲኦሲ ውጤት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።