Sorry, This Job is expired!

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

  • 1 views


Position: የጥናትና የህግ ድጋፍ ባለሙያ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Dire Dawa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ የጥናትና የህግ ድጋፍ ባለሙያ I ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 2 የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት አግባብ ያለው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ - የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም ከLevel 1 እስከ Level 4 ከሆነ የሲኦሲ ውጤት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ድሬደዋ ምድብ ችሎት ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።