ድርጅታችን አርሲ አግሪካልቸራል ሜካናይዜሽንና እህት ኩባንያው አዳማ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋሉ። የስራ መደብ፡ ጉዳይ አስፈጻሚ ብዛት፡ 1 የትምህርት ደረጃ፡ዲፕሎማ በህግ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ መንጃ ፈቃድ ያለው ቢሆን ይመረጣል የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ሲቪና የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ደመወዝ በስምምነት ይሆናል አድራሻ፡ አዳማ (ናዝሬት) አዳማ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ ፐርሶኔል ቢሮ አዳማ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ አዲስ አበባ፡ ደብረዘይት መንገድ ከዮሴፍ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ከቴሌ ፊት ለፊት አርሲ አግሪካልቸራል መካናይዜሽን ሰርቪስ ዋና መስሪያ ቤት ፖ.ሳ.ቁ፡ 5772 አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር፡ 0114 42 07 72/ 0221 12 65 90