Sorry, This Job is expired!

አርሲ አግሪካልቸራል ሜካናይዜሽን ሰርቪስ

  • 1 views


Position: ሲኒየር አካውንታንት
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ድርጅታችን አርሲ አግሪካልቸራል ሜካናይዜሽንና እህት ኩባንያው አዳማ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋሉ። የስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት ብዛት፡ 1 የትምህርት ደረጃ፡በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ያለው/ያላት የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኖ በቂ IFRS ልምድ ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ሲቪና የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ደመወዝ በስምምነት ይሆናል አድራሻ፡ አዳማ (ናዝሬት) አዳማ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ ፐርሶኔል ቢሮ አዳማ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ አዲስ አበባ፡ ደብረዘይት መንገድ ከዮሴፍ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ከቴሌ ፊት ለፊት አርሲ አግሪካልቸራል መካናይዜሽን ሰርቪስ ዋና መስሪያ ቤት ፖ.ሳ.ቁ፡ 5772 አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር፡ 0114 42 07 72/ 0221 12 65 90