Sorry, This Job is expired!

Anemaw Alemu Import and Export

  • 1 views


Position: ጁኒየር አካውንታንት
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 4 (ዲፕሎማ) በአካውንቲንና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ ሁለት ዓመት በመድኃኒት አስመጪ የሰራ/ች እንዲሁም ካሽ ሬጂስተር ማሽን ላይ መስራት የመጠቀምና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁን ከዋናው ጋር በማያያዝ ወሎ ሰፈር አማኔሏ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 54850 አዲስ አበባ በማስገባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 011 470 08 09 ወይም 0912 05 10 99