Sorry, This Job is expired!

ሕዳሴ ቴሌኮም

ሕዳሴ ቴሌኮም

  • 1 views


Position: የጨረታ ኦፊሰር
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት . የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ በግዥና ንብረታ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ደመወዝ፡ 5,141.00 ጥቅማ ጥቅም፡ የትራንስፖርት አበል 500.00 የሙያ አበል 700.00 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ማሳሰቢያ፡ ስራው የሚጠይቀው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በላይ የተጠየቀውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቅን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጠመንጃ ያዥ አካባቢ መንማክ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 10 በሚገኘው የኩባንያው የሰው ኃብት ዕቅድ፣ ቅጥርና ምደባ ክፍል በአካል ቀርባችሁ ወይም በEmail: jobs@hidasietele.com ወይም በፋክስ ቁጥር፡ 0114 66 36 49 ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር፡ 13149 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ዌብሳይት፡ https://www.hidasietele.com ለበለጠ መረጃ ሞባይል ቁጥር 0904 16 88 32 አድራሻ፡ መንማክ ህንጻ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በቶታል /በእምነት ባር እና ሬስቶራንት/ገባ ብሎ