መስፈርት . ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የትምህርት ዓይነት፡ በፋርማሲ ቢኤ ዲግሪ ከምረቃ በኋላ በሙያው 2 ዓመት የሰራ እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት . ደረጃ፡ 9 ደመወዝ፡ 5,830.00 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ እንዲሁም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና የኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቃችሁ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ የየካ ክፍለ ከተማ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ፊት ለፊት ስልክ፡ 0116 63 07 66 ወይም 0116 18 20 71 የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ስራ ድርጅት