Sorry, This Job is expired!

Yonatan BT Plc

Yonatan BT Plc

  • 1 views


Position: Trainee General Mechanic
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

መስፈርት፡ . አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ፡ General Mechanics from TVET . የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት . ፋብሪካ ላይ የሰሩ ቅድሚያ ያገኛሉ . ብዛት፡ 2 . ጾታ፡ ወንድ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። አድራሻ፡ . ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር 9ኛ ፎቅ ቁጥር 902 ስልክ፡ 0115 15 85 53 . ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መስሪያ ቤት ስልክ፡ 011 270 70 30/ 0911 51 68 43