Sorry, This Job is expired!

የሃዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

  • 1 views


Position: የኬሚስትሪ ሌክቸረር
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Hawassa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የሃዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2012 በጀት ዓመት መምህራን ቀጥሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ የኬሚስትሪ ሌክቸረር የትምህርት ደረጃና የሙያ መስመር፡ በኬሚስትሪ MSc የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት ብዛት፡ 2 ምርመራ፡ Analytical, Physical, Inorganic Chemistry ቢሆን ይመረጣል። ማሳሰቢያ፡ - ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ። - መመዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኮሌጁ መምህራንና ትምህርት ባለሙያዎች ልማትና አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት በአካል ወይም በፋክስ በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናና ለቃለመጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። ስልክ ቁጥር፡ 0462 20 41 16 ፋክስ፡ 0462 20 22 73