Sorry, This Job is expired!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን

  • 1 views


Position: የዝቅተኛና መካከለኛ የህንጻ ውሃ ስራዎች ቁጥጥር ባለሙያ I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡የዝቅተኛና መካከለኛ የህንጻ ውሃ ስራዎች ቁጥጥር ባለሙያ I ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ/የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሃይድሮሊክስና የውሃ ሀብት ምህንድስና፣ የውሃ አቅርቦትና የፍሳሽ አወጋገድ ምህንድስና ወይም የሳኒተሪ ምህንድስና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡0 ዓመት ደመወዝ፡ 3,526 ማሳሰቢያ፡ - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ - የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የት/ት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮሜርሻል አጠገብ ባለው የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ህንጻ 4ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ። - የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ነው። ሴቶች ይበረታታሉ። ለበለጠ መረጃ 0115 58 92 17