Sorry, This Job is expired!

ኩኒፊራ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

  • 1 views


Position: የፈረቃ ኤሌክትሪሽያን
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

ድርጅታችን ኩኒፊራ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ የፈረቃ ኤሌክትሪሽያን ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ TVET ደረጃ 4/ ዲፕሎማ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት ብዛት፡ 1 ማሳሰቢያ፡ ለስራ መደቡ የፋብሪካ ልምድ ያለው ይመረጣል። ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል። አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልጽ (CV)፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ኮራ ማርያም በሚወስደው መንገድ በዲ.ኤጭ.ገዳ ቀለም ፋብሪካ ገባ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ማመልከት ትችላላችሁ። ተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር 011 471 35 59/ 011 889 87 93 ማግኘት ይቻላል።